本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በጠላቶቻቸው ዘንድ ያሉ የተዋረዱ ከብቶችን አማልክት እያሉ ብዙ ዘመን በስሕተት ጐዳና ተጐድተዋልና፥ ዕውቀት እንደሌላቸው ልጆችም ሐሰትን ተናገሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በስሕተት መንገድ ብዙ ተጉዘዋል፤ መርዘኞቹንና የጠሉትን እንስሳት በማምለክ፥ ክፉና ደጉን እንዳልለዩ ለጋ ሕፃናትም ታልለዋልና። 参见章节 |