ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
23 በዚህ ግን በስንፍናና በኀጢአት የኖሩ በደለኞች ሰዎችን ቀጣህ፥ በየራሳቸውም ኀጢአት ፈረድህባቸው።
参见章节 复制
23 ከንቱና ክፋት የተሞላበት ሕይወት የሚመሩ ሰዎች በገዛ ራሳቸው መጥፎ ተግባር እንዲሠቃዩ ያደረግኸውም ለዚሁ ነው።
参见章节 复制