本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ለበጎ ተስፋ መሓላንና ቃል ኪዳንን ለሰጠሃቸው ለልጆችህ ምን ያህል ተጠንቅቀህ ትፈርድላቸው ይሆን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለአባቶቻቸው በመሐላ፥ በቃል ኪዳንና በተስፋ ቃል የገባህላቸውን ሰዎች ዘሮችና ያንተን ልጆች ትክክለኛውን ትኩረት ሰጥተህ ያልፈረድከው ስለምንድን ነው? 参见章节 |