Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 12:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ለሞት የሚ​ገቡ እነ​ዚህ የል​ጆ​ችህ ጠላ​ቶች ባሉ​በት ዘን​ድም በእ​ን​ዲህ ያለ ትዕ​ግ​ሥት ፈረ​ድህ፥ ከክ​ፉም ይድ​ኑ​ባት ዘንድ ዘመ​ን​ንና መን​ገ​ድን ሰጠ​ሃ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ሞት የተፈረደባቸው ቢሆንም እንኳ፥ የልጆችህን ጠላቶች ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታና በላላ መልክ ከቀጣህ፥ ከክፋትም ይርቁ ዘንድ ጊዜና ቦታን ከሰጠሃቸው፥

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 12:20
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告