本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እንዲህ ባለ ሥራም ጻድቅ ሰው ርኅሩኅና ሰው ወዳጅ መሆን ይገባው ዘንድ ወገኖችህን አስተማርህ፤ ለልጆችህም በጎ ተስፋን አደረግህ፥ አንተ ለበደለኛ ንስሓን ትሰጣለህና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንዲህ በማድረግህ ሕዝብህን አስተማርህ፤ ጻድቅ ሰው ለሌሎች ደግ መሆን እንዳለበት ገለጽህ፤ ለልጆችህ መልካም ተስፋን፥ ለኃጢአታቸውም ንስሐን ሰጠሃቸው። 参见章节 |