本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አንተ ሁሉን በእውነት የምታዘጋጅ እውነተኛ ነህና ለፍርድ የተገባ ያይደለውን ትፈርድበት ዘንድ ከኀይልህ የተነሣ ልዩ ሥራ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አንተ ትክክለኛ በመሆንህ፥ ዓለምን በፍትህ ታስተዳድራለች፤ በንጹሐን ላይ ቅጣትና ፍርድ፥ ከኃያልነትህ ጋር የማይሄድ ሆኖ ታየዋለህ። 参见章节 |