Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 12:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 “ምን አደ​ረ​ግህ?” የሚ​ልህ ማን ነው? ፍር​ድ​ህ​ንስ የሚ​ቃ​ወ​መው ማን ነው? ወይስ የሚ​ከ​ስህ ማን ነው? አንተ የፈ​ጠ​ር​ኻ​ቸው አሕ​ዛ​ብስ ስለ ጠፉ የሚ​መ​ራ​መ​ርህ ማን ነው? ስለ በደ​ለ​ኞች ሰዎ​ችም ለመ​ከ​ራ​ከር ወደ አንተ የሚ​ደ​ርስ ዳኛ ማን ነው?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ያደረግኸው ምንድነው? በማለት ሊጠይቅህ የሚደፍር፥ ፍርድህንም የሚቃወም የለምና። የፈጠርኻቸውን ሕዝቦች ብትደመስስ ከሳሽህ ከቶ ማነው? ክፉዎችን በመደገፍ አንተን የማጋፈጥ ይኖራልን?

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 12:12
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告