本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 12:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ለእነዚህ የንስሓ ቦታ ሰጥተህ ይህ ጥቂት በጥቂት ይሆን ዘንድ ፈረድህ፤ ይህንም ማድረግህ አኗኗራቸው ክፉ እንደ ሆነ፥ ክፋታቸውም እጅግ እንደ በዛ፥ ዐሳባቸውም ለዘለዓለም እንደማይመለስ ሳታውቅ አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ምንም እንኳ እነርሱ በክፋት የተጠነሰሱ መሆናቸውን ብታውቅም፥ በተፈጥሮአቸው ክፉዎች ቢሆኑም፥ 参见章节 |