7 በተገደሉት ሰዎች ደም እነዚያ ባደፈረሱት በማይጐድለው ወንዝ ምንጭ ፋንታ፥
7 እነርሱም ሕፃናትን ለመግደል ለወጡት አዋጅ የወረደባቸው ቅጣት ነው፤ ተስፋቸው በተሟጠጠ ወቅት ውሃ በብዛት ሰጠሻቸው፤