ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 11:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
23 ዓለሙ ሁሉ በፊትህ እንደ ሚዛን ውልብልቢት ነውና፥ በማለዳም በምድር ላይ እንደ ወረደች እንደ ጠል ጠብታ ነውና።
参见章节 复制
23 አንተ ግን ሁሉን ቻይ በመሆንህ፥ ምሕረትህ ለሰዎች ሁሉ ነው፤ ሰዎች ቢበድሉም ይጸጸቱ ዘንድ ታልፋቸዋለህ።
参见章节 复制