Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 11:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ከዚ​ህም በቀር፦ ስታ​ባ​ር​ራ​ቸው፥ በኀ​ይ​ልህ መን​ፈ​ስም ስታ​ጠ​ፋ​ቸው፥ በአ​ን​ዲት ምል​ክት ይጠፉ ዘንድ በተ​ገ​ባ​ቸው ነበር። ነገር ግን ሁሉን በመ​ጠን፥ በቍ​ጥ​ርና በሚ​ዛን ሠራህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ታላቁ ኃይልህ ሁልጊዜ በሥልጣንህ ሥር ነው፤ የክንደህን ኃይል ሊቋቋም የሚችልስ ይኖራልን

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 11:21
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告