本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 11:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዓለምን ካለመኖር ለፈጠረ ሁሉን ለሚችል ቀኝ እጅህ ብዙ ድቦችንና ቍጡ አንበሶችን ትልክባቸው ዘንድ አይሳነውምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወይም ያልታወቁና እንግዳ የሆኑ፥ ቁጡና እሳት የሚተፉ፥ ወይም የሚከረፋ ጢስ የሚተፋ፥ ወይም ከአይኖቻቸው አስፈሪ ብልጭታን የሚወረውሩ፥ 参见章节 |