18 የሚያስፈራ የኤርትራ ባሕርንም አሻገረቻቸው፥ በብዙ ውኃ መካከልም አሳለፈቻቸው።
18 ቀይ ባሕርን አሻገረቻቸው፤ በግዙፍ የውሃ አካልም ውስጥ መራቻቸው፤