本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 10:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በተበረታቱበትም ሰዎች ላይ ግዛትንና የመንግሥትን ሹመት እስከምታመጣለት ድረስ በታሠረበት አልተለየችውም። የናቁትንና ያነወሩትንም ሐሰታቸውን ገለጠችባቸው። የዘለዓለምንም ክብር ሰጠችው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከጉድጓድ ውስጥ አብራው ገባች፤ በሰንሰለት በታሰረ ጊዜ አልተወችውም፤ በትረ መንግሥቱን እስኪጨብጥ፥ በጨቋኞችም ላይ ሥልጣንን እስኪያገኝ፥ ከጐኑ አልጠፋችም። በውሸት ያሙትን ሁሉ፥ ሐሰተኞች እንደ ሆኑ አግልጣለች፤ ዘላለማዊ ክብርንም አጐናጽፋዋለች። 参见章节 |