11 ከሚቀሙትና ከሚበረታቱበትም ሰዎች የተነሣ ጠበቃ ሆና ቆመችለት፤ ረዳችውም።
11 ከጨቋኞችና ከስግብግቦች ጋር ስፋለም፥ ከጐኑ ቆመች፤ ባለጸጋም አደረገችው።