7 የእግዚአብሔር መንፈስ ዓለሙን መልትዋልና። ዓለምንም ሁሉ የያዘው እርሱ ነገራቸውን ፈጽሞ ያውቃልና።
7 የጌታ መንፈስ ዓለሙን ስለ ሞላው፤ ሁሉንም ነገር የያዘ የሚባለውን ሁሉ ያውቃልና።