Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ጥበ​ብን የሚ​ገ​ልጽ መን​ፈስ ሰው ወዳጅ ነውና፥ በከ​ን​ፈሩ የሚ​ሳ​ደ​በ​ው​ንም አያ​ነ​ጻ​ውም። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በኵ​ላ​ሊ​ቶቹ ምስ​ክር ነውና፥ ነዋሪ ጕበ​ኛም ልቡ​ና​ውን ይመ​ረ​ም​ረ​ዋል፤ አን​ደ​በ​ቱ​ንም ይሰ​ማ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ጥበብ የሰው ልጅ ወዳጅ የሆነች መንፈስ ናት፤ ክፉ ተናጋሪን ግን ከስድቡ ነጻ አታደርገውም፤ እግዚአብሔር ለውስጣዊ ማንነቱ ምስክር ነውና፥ ልቡን በጥልቀት ይመለከታል፤ የአንደበቱንም ቃል ይሰማል።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 1:6
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告