4 በተተነኰለች ሰውነት ጥበብ አትገባምና፤ ለኀጢአት በተገዛ ሰውነትም አታድርምና።
4 ጥበብ በአጥፊ ነፍስ፥ ለኃጢአት ባደረ ሥጋም አታድርምና።