ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጥበብ 1:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
16 ክፉዎች ግን በእጃቸውና በቃላቸው ጠሩት፥ ባልንጀራም አስመሰሉት። በእርሱም ጠፉ።
参见章节 复制
16 ክፉዎች በቃላቸው፥ በሥራቸውም ሞትን ይጠሩታል፤ ወዳጅ አድርገውት ስለ እርሱ ራሳቸውን ያደክማሉ፤ የእርሱ ናቸውና ከእርሱ ጋር ይዋዋላሉ።
参见章节 复制