Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ጥበብ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ነዋሪ ይሆን ዘንድ ፍጥ​ረ​ቱን ፈጥ​ሮ​አ​ልና፥ የዓ​ለም መፈ​ጠ​ርም ለድ​ኅ​ነት ነውና፥ በእ​ነ​ር​ሱም ዘንድ የጥ​ፋት መርዝ አል​ነ​በ​ረ​ምና፥ ለሲ​ኦ​ልም በም​ድር ላይ ግዛት አል​ነ​በ​ረ​ው​ምና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 እርሱ እንዲኖሩ ሁሉንም ፈጠረ፤ የዓለም ፍጥረታት ጤነኞች ናቸው፤ በእነርሱም ዘንድ የጥፋት መርዝ አልነበረም፤ የሞትም ግዛት በምድር ላይ አልነበረም።

参见章节 复制




መጽሐፈ ጥበብ 1:14
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告