12 በሕይወታችሁ ስሕተት ለሞት አትቅኑ፤ በእጃችሁም ሥራ ጥፋትን አታምጡ።
12 በተሳሳተ አኗኗራችሁ በራሳችሁ ላይ ሞትን አትጋብዙ፤ በእጃችሁም ሥራ ጥፋትን አታምጡ።