Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 አንተ አባ​ታ​ችን አዳ​ምን ፈጠ​ር​ኸው፤ ትረ​ዳ​ውና ታሳ​ር​ፈ​ውም ዘንድ ሔዋ​ንን ሰጠ​ኸው፤ ከእ​ነ​ዚ​ያም የሰው ዘር ተወ​ለደ፤ አን​ተም አልህ፦ ‘ሰው ብቻ​ውን ይኖር ዘንድ መል​ካም አይ​ደ​ለ​ምና የሚ​ረ​ዳ​ውን እን​ፍ​ጠ​ር​ለት።’

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 አዳምን የፈጠርህ አንተ ነህ፥ ረዳትና አጋዥ እንድትሆነው ሚስቱን ሔዋንን የፈጠርህለት አንተ ነህ፤ የሰው ዘር ሁሉ የተወለደው ከሁለቱ ነው። ‘ሰው ብቻውን መሆኑ መልካም አይደለም፥ እሱን የምትመስል ረዳት እንፈጠርለት’ ያልህ አንተ ነህ።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:6
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告