ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 8:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
2 ወደ እርሷም በገባ ጊዜ የሩፋኤልን ነገር አሰበ፤ የዕጣን ዕራሪ ወሰደ፤ ከዚያም ዓሣ ከልቡና ከጉበቱ ጨምሮ አጤሰው።
参见章节 复制
2 ጦብያ ሩፋኤል የነገረውን አስታወሰ፤ ከከረጢቱ የዓሣውን ጉበትና ልብ አውጥቶ በዕጣን ማጨሻው ላይ አደረገው።
参见章节 复制