本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 8:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ደስ አሰኝተኸኛልና አቤቱ አንተ የተመሰገንህ ነህ፤ እንደ ጠረጠርሁት አልተደረገብኝም፤ ነገር ግን እንደ ቸርነትህ ብዛት አደረግህልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ደስ ስላሰኘኸኝ አንተ ብሩክ ነህ፤ ወሰን የሌለውን ምሕረትህን አሳየኸን እንጂ የፈራሁት አልደረሰም። 参见章节 |