Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ራጉ​ኤ​ልም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ሰ​ገ​ነው፤ እን​ዲ​ህም አለ፥ “አቤቱ አንተ የተ​መ​ሰ​ገ​ንህ ነህ፤ ንጽ​ሕ​ትና ቅድ​ስት በሆ​ነች ምስ​ጋና ሁሉ የተ​መ​ሰ​ገ​ንህ ነህ። ጻድ​ቃ​ንህ፦ በሠ​ራ​ኸው ሥራ ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ሃል፤ መላ​እ​ክ​ት​ህና የመ​ረ​ጥ​ኻ​ቸ​ውም ሁሉ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ሃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ከዚህ በኋላ ራጉኤል የሰማዩን አምለክ በእነዚህ ቃላት እንዲህ ሲል ባረከ “አምላኬ ሆይ ንጹሕ በሆነ በረከት አንተ ብሩክ ነህ፤ ለዘለዓለሙ ብሩክ ሁን።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:15
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告