本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 8:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሚስቱ አድናንም አላት፥ “ደኅና እንደ ሆነ ታየው ዘንድ አንዲት ልጅ ላኪ፤ ሞቶም እንደ ሆነ ማንም ሳያውቅ እንቀብረዋለን።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንዲህም አላት፦ “ጦብያ በሕይወት እንዳለ ለማየት ከአገልጋዮቹ አንዲቱን ወደ መኝታ ቤቱ ላኪ፤ ሞቶ ከሆነ ማንም ሰው ሳያውቅ እንድንቀብረው።” 参见章节 |