本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 7:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ራጉኤልም፥ “ወንድሜ ጦቢትን ታውቁታላችሁን?” አላቸው፤ እነርሱም፥ “እናውቀዋለን” አሉት። እርሱም፥ “በሕይወት አለን? ደኅና ነውን?” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እርሷም “ወንድማችን ጦቢትን ታውቁታላችሁን?” አለቻቸው። እነርሱም “አዎን እናውቀዋለን” አሏት። እርሷም “እንዴት ነው?” አለቻቸው። 参见章节 |