本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 7:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ራጉኤልም፥ “ወንድሞቻችን! እናንተ ከወዴት ናችሁ?” አላቸው፤ እነርሱም፥ “ወደ ነነዌ ከተማረኩት ከንፍታሌም ልጆች ነን” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ኤድናም “ወንድሞቼ ከየት ነው የመጣችሁት?” አለቻቸው። እነርሱም “ወደ ነነዌ ከተሰደዱት ከኒፍታሊ ልጆች መካከል ነን” አሏት። 参见章节 |