本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 7:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ልጁ ሣራንም ጠራት፤ እጅዋንም ይዞ ሚስት ልትሆነው ለጦብያ ሰጣት፤ “እነሆ በሙሴ ሥርዐት ውሰዳት፤ ወደ አባትህም ቤት አግባት” ብሎ መረቃቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ቀጥሎም እናቷን ጠራና የሚጽፍበትን ወረቀት እንድትሰጠው ጠየቃት። የሙሴ መጽሐፍ በደነገገው መሠረት ሚስቱ እንድትሆን የጋብቻውን ውል ጽፎ ሰጠው። 参见章节 |