本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 7:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ራጉኤልም አለው፥ “ከአሁን ጀምሮ እንደ ሥርዐቱ ውሰዳት፤ አንተ ወንድሟ ነህና፥ እርሷም እኅትህ ናትና፤ ይቅር ባይ እግዚአብሔርም የሚበጀውን ያከናውንላችሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚህ በኋላ ራጉኤል ልጁን ሣራን ጠራትና መጣች፤ በእጇም ያዛትና ለጦብያ እንዲህ በማለት ሰጠው “ለአንተ ሰጥቼሃለሁ፤ ሕጉና በሙሴ መጽሐፍ የተጻፈው ውሳኔ ሚስት አድርጎ ሰጥቶሃል፤ ውሰዳት፥ ወደ አባትህም ቤት በደኅና አድርሳት፤ የሰማይ አምላክ በሰላም ያድርሳችሁ።” 参见章节 |