本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 6:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ያም መልአክ አለው፥ “ከዘመዶችህ ሚስት ታገባ ዘንድ አባትህ ያዘዘህን ቃል አታስብምን? አሁንም አንተ ወንድሜ ስማኝ፤ የጋኔኑ ነገርስ አያሳዝንህ፤ በዚች ሌሊት ከዘመዶችህ ወገን እርሷ ሚስት ሆና ትሰጥሃለችና፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እኔም ፈርቻለሁ፤ ጋኔኑ ስለሚወዳት እርሷን አይጐዳትም፥ ወደ እርሷ መቅረብ የሚፈልገውን ሰው ግን ወዲያውኑ ይገድለዋል። እኔም ለአባቴ አንድ ልጅ ነኝ መሞትም አልፈልግም፥ አባትና እናቴ በቀሪው ዘመናቸው ሁሉ በእኔ እያዘኑ እንዲኖሩ አልፈልግም። የሚቀብራቸውም ሌላ ልጅ የላቸውም።” 参见章节 |