本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 6:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አሁንም እኔ ላባቴ ብቸኛ ነኝ፤ ወደ እርሷም በገባሁ ጊዜ እንዳልሞት ፥ ያባቴንና የናቴንም ሕይወት በእኔ ምክንያት በጭንቅ ወደ መቃብር እንዳላወርድ እፈራለሁ፤ የሚቀብራቸውም ሌላ ልጅ የላቸውምና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጦብያ ለሩፋኤል እንዲህ ሲል መለሰለት፥ “ወንድሜ አዛርያ እስዋ ከዚህ ቀደም ሰባት ጊዜ ባል እንዳገባችና ሰባቱም ባሎችዋ በሰርጉ ቀን ወዳለችበት ጫጉላ ሲገቡ እንደሞቱ ሰምቻለሁ። ወደ እርሷ በገቡበት በዚያች ሌሊት ይሞታሉ። የገደላቸውም አንድ ጋኔን መሆኑን ሰምቻለሁ። 参见章节 |