Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ጠር​ቶም እን​ዲህ አለው፥ “ልጄ በሞ​ትሁ ጊዜ በመ​ል​ካሙ ቅበ​ረኝ፤ እና​ት​ህ​ንም ጠብ​ቃት፤ በሕ​ይ​ወ​ት​ህም ዘመን ሁሉ አክ​ብ​ራት፤ የወ​ደ​ደ​ች​ው​ንም አድ​ር​ግ​ላት፤ አታ​ሳ​ዝ​ና​ትም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ስለዚህ ልጁን ጦቢያን ጠራና እንዲህ አለው፦ “ስሞት በክብር ቅበረኝ፥ እናትህን አክበራት፥ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ አትለያት፥ ደስ የሚላትን ሁሉ አድርግላት፥ በምንም ነገር አታሳዝናት፤

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:3
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告