本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 4:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አስቦም እንዲህ አለ፥ “እነሆ ልሙት ብዬ ለመንሁ፤ እንግዲህ ልጄን ጦብያን ጠርቼ ሳልሞት የማልነግረው ለምንድን ነው?” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እንዲህ ሲልም አሰበ “እነሆ ልሙት ብዬ ለምኛለሁ፥ ከመሞቴ በፊት ልጄን ጦብያን ጠርቼ ስለ ብሩ ጉዳይ መንገር አለብኝ።” 参见章节 |