ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 4:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
16 ከእህልህም ለተራበ፥ ከልብስህም ለተራቈተ ስጥ፤ ከተረፈህም ሁሉ ለምጽዋት አድርግ።
参见章节 复制
16 ከምግብህ ለተራበ፥ ከልብስህም ለተራቆተ ስጥ፤ የተረፈህን በምጽዋት ስጥ፤ ምጽዋት ስትሰጥ ቅር ሳይልህ ስጥ።
参见章节 复制