Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 አሁ​ንም ልጄ ሆይ፥ ባል​ን​ጀ​ራ​ህን ውደድ፤ በባ​ል​ን​ጀ​ራህ፥ በወ​ገ​ኖ​ችህ ወን​ዶች ልጆ​ችና በወ​ገ​ኖ​ችህ ሴቶች ልጆች ልብ​ህን አታ​ስ​ታ​ብይ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም ወገን ሚስት አግባ። ትዕ​ቢት ባለ​ች​በት ዘንድ ውር​ደት አለ​ችና፥ ብዙ ሁከ​ትም አለና፤ ስን​ፍ​ናም ባለ​ች​በት ዘንድ ችግር አለች፤ ታላቅ ድህ​ነ​ትም አለ፤ ስን​ፍና የረ​ኃብ እናት ናትና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 አንተም ልጄ ሆይ ወንድሞችህን ውደድ፥ በወንድሞችህ፥ በሕዝብህ ልጆች ላይ አትታበይ፥ ከእነሱ መካከል ሚስት ምረጥ፤ ትዕቢት ጥፋትና ትልቅ ጭንቀት ያመጣልና፥ ስንፍናም ውድቀትንና ድህነትን ያመጣልና፥ የረኃብ እናት ስንፍና ናትና።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:13
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告