1 በዚያችም ቀን ጦቢት በሜዶን ክፍል በራጌስ ለገባኤል አደራ ስላስጠበቀው ብር አሰበ።
1 በዚያኑ ቀን ጦቢት በሜዶን በራጌስ ገባኤል ጋር ያሰቀመጠውን ብር አስታወሰ፥