本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 3:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለመበርበርና ለመማረክ፥ ለመገደልም አደረግኸን፤ በዓለሙ ሁሉና በውስጣቸው በተበተንባቸው በአሕዛብም ዘንድ መተረቻና መዘባበቻ ሆንን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አንተን በድለናል ትእዛዞችህንም አፍርሰናልና፤ ለዝርፊያ፥ ለስደትና ለሞት፥ ተበትነን በምንኖርባቸው አገሮች ሁሉ ተንቀን መተረቻና ማላገጫ እንድንሆን አሳለፈህ ሰጥተኸናል። 参见章节 |