Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ሩፋ​ኤ​ል​ንም ላከው፤ ሁለ​ቱን ያድ​ና​ቸው ዘንድ፥ ከጦ​ቢ​ትም ዐይን ብል​ዙን ያጠ​ፋ​ለት ዘንድ፥ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ሳራ​ንም ሚስት ልት​ሆ​ነው ለጦ​ቢት ልጅ ለጦ​ብያ ይሰ​ጣት ዘንድ፥ ክፉ ጋኔን አስ​ማ​ን​ድ​ዮ​ስ​ንም ይሽ​ረው ዘንድ፥ ጦብያ ይወ​ር​ሳ​ታ​ልና። በዚ​ያም ወራት ጦቢት ተመ​ልሶ ወደ ቤቱ ገባ፤ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ሳራም ከሰ​ገ​ነቷ ወረ​ደች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ሁለቱንም እንዲፈውሳቸው ሩፋኤል ተላከ። ከጦቢት ዐይን የእግዚአብሔርን ብርሃን እንዲያይ ዓይኑ ላይ ያለውን ነጥብ ሊያጠፋለት፥ የራጉኤል ልጅ ሣራን ደግሞ ለጦቢት ልጅ ለጦብያ በሙሽርነት በመስጠት፥ ከአጋንንት ሁሉ ከከፋው ከአስሞዴዩስ ለማስጣል፥ በእርግጥም ከሁሉም አድናቂዎች ይልቅ የምትገባው ለጦብያ ነበርና፤ በተመሳሳይ ጊዜ ጦቢት ከግቢው አጥር ሲመለስ ሳለ የራጉኤል ልጅ ሣራ ከነበረችበት ክፍል ወደ ታች ደረጃውን በመውረድ ላይ ነበረች።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:17
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告