本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 3:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በተማረክሁበትም ሀገር ስሜንና ያባቴን ስም አላሳደፍሁም፤ እኔም ለአባቴ አንዲት ነኝ። ወንድም የለኝም፤ ሚስት እሆንለት ዘንድ የምጠብቀው የቅርብ ዘመድም የለኝም፤ ሰባቱ ባሎች ሙተውብኛልና እንግዲህ ለምን እኖራለሁ? ልትገድለኝ ባትወድ ግን ወደ እኔ ተመልክተህ ራራልኝ፤ ተግዳሮትንም እንዳልሰማ እዘዝልኝ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በስደት ምድር ላይ የራሴንም ስም ሆነ የአባቴን ስም አላጎገፍኩም፤ ለአባቴም ብቸኛ ልጁ ነኝ፥ የሚወርሰው ሌላ ልጅ የለውም፥ እንዲሁም በአጠገቡ ወንድም የለውም፤ እራሴን የማቆይለት ዘመድም የለውም፤ እስከ አሁን ሰባት ባሎች ሞተውብኛል፥ ታዲያ ከዚህ በኋላ ለምን እኖራለሁ? ነፍሴን ለመው ካላስደሰትህ ግን ጌታ ሆይ እዘንልኝ፥ ከዚህ በኋላ ስሜ ሲጠፋ መስማት አልሻም።” 参见章节 |