Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ይህ​ንም በሰ​ማች ጊዜ ለመ​ታ​ነቅ እስ​ከ​ም​ት​መኝ ድረስ እጅግ አዘ​ነች። እን​ዲ​ህም አለች፥ “እኔ ለአ​ባ​ቴና ለእ​ናቴ አን​ዲት ነኝ፤ እን​ደ​ዚ​ህም ባደ​ርግ ተግ​ዳ​ሮት እሆ​ን​በ​ታ​ለሁ፤ ሽም​ግ​ል​ና​ው​ንም፥ ሰው​ነ​ቱ​ንም በጭ​ንቅ ወደ መቃ​ብር አወ​ር​ዳ​ታ​ለሁ።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ያን ቀን አዘነች፥ ምርር ብላ አለቀሰች፥ ራስዋን ለመስቀል ወደ አባቷ ክፍል ገባች፤ ነገር ግን እንዲህ ብላ አሰበች፦ “አባቴን ‘የምትወዳትና ብቸኛዋ ልጅህ ከኀዘንዋ ክብደት የተነሣ እራስዋን ገደለች’ በማለት ይወቅሱታል፥ እኔም የአባቴን ሽምግልና ወደ ሞት የሚያፈጥን ኀዘን ማምጣት የለብኝም፤ ስለ ሆነም ራሴን ከመስቀል ይልቅ ዳግም የስድብ ቃላት ላለመስማት ከምኖር እንዲገድለኝ ጌታን እለምነዋለሁ።”

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:10
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告