本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 2:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጎረቤቶችም ሳቁብኝ፤ እንዲህም አሉ፥ “ይህ ሰው ስለዚህ ሥራ እገደላለሁ ብሎ አይፈራምን? ንጉሥ የገደላቸውን ይቀብራልና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጐረቤቶቼ ሳቁብኝ እንዲህም አሉ፦ “ይህ ሰው ምንም አይፈራም፤ እንዲህ ያለ ሥራ በመስራቱ ሊገድሉት ፈልገው ሸሽቶ አምልጦ ነበር፤ አሁንም የሞቱትን ሰዎች ሬሳ ይቀብራል።” 参见章节 |