ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
4 እኔም እህል ሳልቀምስ ተነሣሁ፤ ፀሐይም እስኪገባ ድረስ ወደ አንዱ ቤት አገባሁት።
参见章节 复制
4 ምንም ሳልቀምስ፥ እራቴን ትቼ ተነስቼ ሄድሁ ሰውዬውን ከአደባባይ አነሳሁት፥ ፀሐይ ስትጠልቅ ለመቅበር ሬሳውን ከክፍሎቼ በአንዱ አኖርሁት።
参见章节 复制