Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 በተ​መ​ለሰ ጊዜም እን​ዲህ አለኝ፥ “አባቴ! ከወ​ገ​ኖ​ቻ​ችን የተ​ገ​ደለ አንድ ሰው አገ​ኘሁ፤ ሬሳ​ውም በገ​በያ ወድ​ቆ​አል።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ጦቢያ ከወንድሞቻችን መካከል ድኻ ለመፈለግ ሄደ፤ ግን ተመልሶ መጣና “አባቴ” አለኝ፤ እኔም “ምንድነው ልጄ?” አልሁት፤ እሱም “አባቴ ከወገኖቻችን አንዱ ተገድሎ በገበያ ተጥሎአል፤ በታነቀበት እዛው ወድቋል” አለኝ።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:3
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告