本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 2:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እርሷም አለችኝ፥ “በደመወዜ ላይ ሰጡኝ፤” እኔ ግን አላመንኋትም፤ ለባለቤቶቹም መልሺ ብዬ ከእርሷ ጋር ተከራከርሁ፤ እርሷም መልሳ፥ “ጸሎትህና ምጽዋትህ ወዴት ነው? እነሆ በላይህ ያለው ሁሉ ታወቀ” አለችኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሷም “ከደሞዜ በተጨማሪ የተሰጠችኝ ሥጦታ ናት” አለችኝ። እኔ ግን አላመንኳትም፥ ለባለቤቶችዋ እንድትመልስ ነገርኳት፥ በእስዋም በጣም አፈርሁ፤ እርሷም “አንተ ያደረግሃቸው ምጽዋቶች የት አሉ? መልካም ሥራዎችህስ ሁሉ የት አሉ? እነዚህን በጎ ተግባራት በመፈጸምህ ያገኘኸው ምን እንደሆነ ሁሉም ሰው ያውቃል።” ስትል መለሰች። 参见章节 |