本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 2:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ወደ እኔም በመጣች ጊዜ ትጮህ ጀመር፤ እኔም እንዲህ አልኋት፥ “ይቺ ጠቦት ከወዴት ናት? የሰረቅሻት ከሆነችም ወደ ጌቶችዋ መልሻት። የተሰረቀ መብላት አግባብ አይደለምና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ፍየልዋ ወደ ቤቴ በመጣች ጊዜ መጮህ ጀመረች፤ እኔም ሚስቴን ጠራሁና “ይህች ፍየል ከየት መጣች? ምናልባት በስርቆት መጥታ ይሆናል፥ ወደ ባለቤቶችዋ መልሰሽ ውሰጃት፤ በስርቆት የመጣ ነገር መብላት አንችልምና” አልኳት። 参见章节 |