Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 በዕ​ድ​ሞው ላይም ወፎች እን​ዳሉ አላ​ወ​ቅ​ሁም፤ ፊቴም ተገ​ልጦ ሳለ እነ​ዚያ ወፎች በዐ​ይኔ ላይ የሚ​ያ​ቃ​ጥል ኩስ ጣሉ​ብኝ፤ በዐ​ይ​ኔም ብልዝ ወጣ​ብኝ፤ እኔም ወደ ባለ መድ​ኀ​ኒት ሄድሁ፥ ነገር ግን የጠ​ቀ​መኝ የለም፤ ብቻ​ዬን ወደ ኤል​ማ​ድያ እስ​ክ​ሄድ ድረስ አኪ​አ​ክ​ሮስ ይመ​ግ​በኝ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 በግንቡ ላይ ድንቢጦች መኖራቸውን አላወቅሁም ነበር፤ ትኩስ ኩሳቸውም በዐይኖቼ ላይ ወደቀብኝና ነጭ ነጥብ ሆነ፤ ለመታከም ወደ ሐኪሞች ሄድሁ፥ ግን መድኃኒት ባደረጉልኝ ቍጥር ነጥቦቹ እየተጨመሩ ሄዱና ጭራሹን ታወርሁ። ለአራት ዓመታት ማየት አልቻልሁም፤ ዘመዶቼም በኔ ነገር በጣም ያዝኑ ነበር፤ አሂካር ወደ ኤሊማይስ እስከሄደበት ጊዜ ድረስ ለሁለት ዓመታት ተንከባከበኝ።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:10
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告