14 ጦብያም በመቶ ሃያ ሰባት ዓመቱ ሞተ፤ የሜዶን ክፍል በምትሆን በባጥናም ተቀበረ።
14 ተከብሮ፥ እድሜው መቶ ዐሥራ ሰባት ዓመት በሆነው ጊዜ ሞተ።