Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 እን​ዲህ አለ፥ “ምና​ል​ባት እነሆ፥ ልጄ ታስሮ ይሆን? ወይስ ገባ​ኤል ሞቶ ብሩን የሚ​ሰ​ጠው አላ​ገኘ ይሆን?”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 እሱም “ምናልባት ልጄን እዚያ ይዘውት ይሆን? ምናልባት ጋባኤል ሞቶ ገንዘቡን የሚሰጠው ሰው አጥቶ ይሆን?” ብሎ አሰበ፤

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:2
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告