ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ጦቢት 10:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
1 አባቱ ጦቢት ግን ቀኑን ይቈጥር ነበር። ቀጠሮውም አልቆ ሳይመጡ በቀሩ ጊዜ፥
参见章节 复制
1 እስከዚያ ድረስ ጦቢት ለመሄድና ለመመለስ ምን ያህል ቀኖች እንደሚያስፍልጉ ቀኖቹን በየቀኑ ይቆጥር ነበር። ቀኖቹ ሁሉ አለፉ፥ ልጁ ግን ገና አልተመለሰም ነበር።
参见章节 复制